- About Epilepsy
- የሚጥል ህመም የመጀመሪያ እርዳታ
- በመጀመርያ መረጋጋት ይጠበቅቦዋታል
- እንቅጥቅጡ የሚወስደውን ጌዜ/ደቂቃ መመዝገብ
- ህመምተኛውን ሊጎዱ የሚችሉ ነገሮችን ከአካባቢ ማራቅ
- ከጭንቅላት ስር ለስላሳ ነገር (ለምሳሌ እንደ ትራስ ወይም ጃኬት) ማድረግ
- እንቅጥቅጡን ለማቆም ሲባል ታማሚውን አለመጫን
- በታማሚው አፍ ውስጥ ምንም አይነት ነገር አለማስገባት
- ህመምኛዉ አየር እንዲያገኝ አለመክበብ
- ልብሶችን ማላላት፣ መነፅርን ማዉለቅ