የሚጥል ህመም በማንኛውም ሰው እና የእድሜ ክልል ሊፈጠር የሚችል የአንጎል ነርቭ ህመም ሲሆን የረዥም ጊዜ ህክምና እንዲሁም በአኗኗር ላይ ለውጥ፤ ከፍ ያለ ክትትል እና እንክብካቤ የሚፈልግ ነው፡፡ ሀኪም በቃ እስካላለ ድረስ መድሀኒቱን ባለማቋረጥ በአግባቡ በመውሰድ፣ በቂ እንቅልፍ በመተኛት፣ አልኮሆል መጠጦችን እና አደንዛዥ እጾችን ባለመጠቀም መቆጣጠር ይቻላል፡፡
Read Moreሰዎች እራሳቸውን በሳቱበት ጊዜ መደረግ የሌባቸዉ ነገሮች:- ማንቀጥቀጡን ለማስቆም መሞከር፣ ህመምተኛው ምላሱን/ሷን እዳይውጡ በማሰብ በአፍ ውስጥ በዓድ የሆነ ነገር መክተት፣ ክብሪት ጭሮ ማሽተት፣ ለህመምተኛው ምግብ ወይም ውሃ ወዲያውኑ መስጠት፣ ህመምተኛው ሙሉ በሙሉ ንቁ ሳይሆን ጥሎ መሄድ::
Read MoreEpilepsy is a common condition that affects the brain and causes frequent seizures.
Read MoreCharacteristics of seizures vary and depend on where in the brain the disturbance first starts, and how far it spreads.
Read MoreLearn the basics of Epilepsy First Aid in this short and informative video from the Epilepsy Foundation of Minnesota!
Read MoreThis is a generic article you can use for adding article content / subjects on your website.
Read MoreThis is a generic article you can use for adding article content / subjects on your website.
Read MoreAn estimated 25% of epilepsy cases are preventable.
Read MoreEpilepsy has significant economic implications in terms of health-care needs, premature death and lost work productivity.
Read More