CareEpilepsy Ethiopia owns a brand-new electroencephalogram (EEG) machine which provides information that aids in diagnosis , characterization and management of epilepsy.


  • Category: EEG Service
  • Duration: 00:45 Hours
  • Address: Addis Ababa, Ethiopia (Map)

Price:Free

 

Description

የነርቭ ህመም ምርመራዎችን ማመቻቸት

የሚጥል ህመም ያለባቸዉ ሰዎች በአንጎል ውስጥ ያልተለመዱ የኤሌክትሪክ እንቅስቃሴ አላቸው ስለሆነም የኢኢጂ (EEG) እና ኤምአርአይ (MRI) ምርመራ ሲያደርጉ ውጤቶቹ ሐኪሞች የሚገነዘቧቸውን የተወሰኑ የአንጎል ሞገድ ሁኔታዎችን ሊያሳዩ ይችላሉ። ይህ መረጃ ለዶክተሮች የሚጥል ህመምን ለማከም በጣም ጠቃሚ ነው ፡፡ ስለሆነም ድርጅታችን ለምርመራዎች የገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል: በተጨማሪም የራሱን የኢኢጂ ማሽን አስገብቶ በስራ ላይ ይገኛል::