Our patient support group meetings resulted in improved social connectedness and more significant community ownership of our programme.


  • Category: Epilepsy Support Group
  • Duration: 02:00 Hours
  • Address: CareEpilepsy Ethiopia Center (Map)

Price:Free

 

Description

ወርሃዊ አቻላቻ መደጋገፍ የጋራ የምክክር መድረክ

በጋራ የምክክር መድረኩ የሚጥል ህመም ያለባቸዉ ህሙማንና ቤተሰቦቻቸው

  • ሰለህመሙ በቂ ዕውቀት እንዲኖራቸው ማስተማርና እና ስለህመሙ ያላቸውን አመለካከት እንዲለወጥ መስራት ዘላቂነት ያለው የህብረተሰብ አመለካከት ለውጥ ላይ ይሰራል፡፡
  • የሚጥል ህመም ባለባቸው ሰዎች መካከል የልምድ ልውውጥ ማካሄድ እና የአቻ ላቻ ግኑኝነትን ማጠናከር
  • ህብረተሰቡ ውስጥ ያለው የህክምና ደረጃ በዘመናዊ እና በባህላዊ መልኩ ያለው አመለካከት ምን እንደሚመስል መወያየት፥፡
  • የሚጥል ህመም ያለባቸው ሰዎች ከህመሙ ጋር ተያይዞ የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ መሞከር፥፡
  • የትራንስፖርት ወጭ መሸፈን እና የሚጥል ህመም ያለበትን መረጃ አዲስ ሰው እያዩ መመዝገብ፥፡