Our clinical service include:-
- Organizing consultation and referrals to available epilepsy clinics, both government and private.
- Providing Child Epilepsy Service which is dedicated solely to the treatment and care of children with epilepsy.
- Free Epilepsy Clinic for children and adults run by Health Officer and volunteer neurologists.
- Provide anti-epileptic drugs for those who can not afford to pay as well as import medication to mitigate the inadequate anti-epileptic drug supplies.
- Having diagnostic tools such as the EEG and MRI imaging means improving the quality of care. We provide EEG service at our center to support the diagnosis of epilepsy. We also facilitate MRI testing for those to can not afford it.
- Home Monitoring
- Providing training for nurses enable them to diagnose and treat epilepsy.
ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ታማሚዎች በድርጅቱ በኩል በነርሶች እና በነርቭ ሐኪሞች የሚመራ ነፃ የሚጥል ህመም ህክምና አገልግሎት ይቀርብላቸዋል፡፡
- የመድኃኒት ተደራሽነት መጨመር
- ድርጅቱ የጤና መድህን ሽፋንን በየአመቱ ከመክፈልና ከማሳከም ባለፈ በሚጥል ህመም መድኃኒት አቅርቦት እጥረት እና የዋጋ ውድነት ምክንያት አቅም ለሌላቸው ታማሚዎች ለመጠባበቂያነት የሚሆን የመድሀኒት እገዛ ማድረግ
- የመድሀኒት ቤቶችን መረጃ መስጠት ፡፡
- የነርቭ ህመም ምርመራዎችን ማመቻቸት
- የሚጥል ህመም ያለባቸዉ ሰዎች በአንጎል ውስጥ ያልተለመዱ የኤሌክትሪክ እንቅስቃሴ አላቸው ስለሆነም የኢኢጂ (EEG) እና ኤምአርአይ (MRI) ምርመራ ሲያደርጉ ውጤቶቹ ሐኪሞች የሚገነዘቧቸውን የተወሰኑ የአንጎል ሞገድ ሁኔታዎችን ሊያሳዩ ይችላሉ። ይህ መረጃ ለዶክተሮች የሚጥል ህመምን ለማከም በጣም ጠቃሚ ነው ፡፡ ስለሆነም ድርጅታችን ለምርመራዎች የገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል: በተጨማሪም የራሱን የኢኢጂ ማሽን አስገብቶ በስራ ላይ ይገኛል::
- ለጤና ባለሙያዎች ስለሚጥል ህመም ሙያዊ ስልጠና መስጠት
- የሚጥል ህመም ያለባቸው ሰዎች የተሻለ ህክምና እንዲያገኙ የሚጥል ህመምን ማከም የሚችል የባለሙያዎች ቁጥር እንዲጨምር በጤና ተቋማት ለሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች ስልጠና ይሰጣል፡፡