የሚጥል ህመም መረጃ እና ምክር

የሚጥል ህመም (epilepsy) ድንገተኛ፣ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ የአእምሮ ተግባርን የሚያውክ ክስተት ሲሆን ይህ የሚከሰተውም የአንጎል ነርቭ ኤሌክትሪካዊ ንዝረት ጊዜያዊ መረበሽ ሲኖር ነው ይህም ሲዠር (seizure) ይባላል፡