የሚጥል ህመም የመጀመሪያ እርዳታ
  1. በመጀመርያ መረጋጋት ይጠበቅቦዋታል
  2. እንቅጥቅጡ የሚወስደውን ጌዜ/ደቂቃ መመዝገብ
  3. ህመምተኛውን ሊጎዱ የሚችሉ ነገሮችን ከአካባቢ ማራቅ
  4. ከጭንቅላት ስር ለስላሳ ነገር (ለምሳሌ እንደ ትራስ ወይም ጃኬት) ማድረግ
  5. እንቅጥቅጡን ለማቆም ሲባል ታማሚውን አለመጫን 
  6. በታማሚው አፍ ውስጥ ምንም አይነት ነገር አለማስገባት
  7. ህመምኛዉ አየር እንዲያገኝ አለመክበብ
  8. ልብሶችን ማላላት፣ መነፅርን ማዉለቅ