Clinical Assistance

Our clinical service offers an outpatient service (in collaboration with clinical nurse specialist and volunteer neurologists), diagnostic testing, and support for epilepsy and associated conditions management. Early and consistent medical management of epilepsy means seizure remission is possible in as many as 70% of patients.

We ran a daily outpatient clinic Monday-Friday, along with an large clinic on the final Sunday of every month, which is led by neurologists. 

Our clinical service include:-

  • Consultations by health officers, nurses and volunteer neurologists
  • Providing paediatric care
  • Arranging referrals to both government and private epilepsy clinics
  • Supplying anti-epileptic drugs to those in need
  • Providing EEG and MRI imaging to enhance care quality 
  • Offering home monitoring

  • ነፃ የሚጥል ህመም ህክምና

ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ታማሚዎች በድርጅቱ በኩል በነርሶች እና በነርቭ ሐኪሞች የሚመራ ነፃ የሚጥል ህመም ህክምና አገልግሎት ይቀርብላቸዋል፡፡  

  • የመድኃኒት ተደራሽነት መጨመር 
    • ድርጅቱ የጤና መድህን ሽፋንን በየአመቱ ከመክፈልና ከማሳከም ባለፈ በሚጥል ህመም መድኃኒት አቅርቦት እጥረት እና የዋጋ ውድነት ምክንያት አቅም ለሌላቸው ታማሚዎች ለመጠባበቂያነት የሚሆን የመድሀኒት እገዛ ማድረግ 
    • የመድሀኒት ቤቶችን መረጃ መስጠት ፡፡
  • የነርቭ ህመም ምርመራዎችን ማመቻቸት
    • የሚጥል ህመም ያለባቸዉ ሰዎች በአንጎል ውስጥ ያልተለመዱ የኤሌክትሪክ እንቅስቃሴ አላቸው ስለሆነም የኢኢጂ (EEG) እና ኤምአርአይ (MRI) ምርመራ ሲያደርጉ ውጤቶቹ ሐኪሞች የሚገነዘቧቸውን የተወሰኑ የአንጎል ሞገድ ሁኔታዎችን ሊያሳዩ ይችላሉ። ይህ መረጃ ለዶክተሮች የሚጥል ህመምን ለማከም በጣም ጠቃሚ ነው ፡፡ ስለሆነም ድርጅታችን ለምርመራዎች የገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል: በተጨማሪም የራሱን የኢኢጂ ማሽን አስገብቶ በስራ ላይ ይገኛል::