We offers diverse training programs on epilepsy and Seizure First Aid for professionals and the public. The training focuses on information, strategies, and resources to improve patient/student care, treatment outcomes, education, and safety.
የሚጥል ህመም ያለባቸውን ሰዎች ሙሉ ጤንነት እና ደህንነት ማሻሻል
ድርጅታችን ለባለሙያዎች እና ከህዝብ ጋር ለሚገናኝ ማንኛውም ሰው የሚጥል ህመም እና የሚጥል ህመም የመጀመሪያ እርዳታ ላይ የተለያዩ ትምህርታዊ የስልጠና ፕሮግራሞችን ያዘጋጃል።
ለጤና ባለሙያዎች ስለሚጥል ህመም ሙያዊ ስልጠና መስጠት