ኬርኤፕለፕሲ ኢትዮጵያ የገንዘብ ማሰባሰብያ ፕሮግራም
የሚጥል ህመም ላለባቸው ሰዎች በኢትዮጵያ ውስጥ እርዳታ ማግኘት እንዲችሉ ከታዋቂው ሼፍ ዮሃንስ ጋር ምግብ ያዘጋጁ።
ይህ አገልግሎታችንን ለማስፋት እና የሙሉ ጊዜ የሚጥል ህመም ክሊኒክን ለማስኬድ፣ የሚጥል ህመም መድሀኒቶችን፣ የመመርመሪያ አገልግሎቶችን ፣ የአእምሮ ጤና ድጋፍ ፕሮግራሞችን እንዲሁም ስለ ሚጥል ህመም ግንዛቤን ለማሳደግ ገንዘብ የሚያሰባስብ አሳታፊ እና አዝናኝ ፕሮግራም ነው።
CAREEPILEPSY VIRTUAL FUNDRAISING
Cook for Epilepsy with the Renowned Chef Yohanis in aid of people with epilepsy in Ethiopia.
This is an engaging and fun program that raises funds to expand our impact and run a full-time epilepsy clinic, provide anti-seizure medication, diagnostic services, rehabilitation programs as well as raising awareness.